የኢትዮጵያ መንግሥት የዜጎችን መብት ከማቀብና ኢንተርኔትን ከመገደብ እንዲቆጠብ አምነስቲ አሳስቧልዓለም አቀፉ የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ድርጅት አምነስቲ ኢንተርናሽናል፤ “የኢትዮጵያ መንግስት የኢንተርኔት ነፃነትን በማፈን ሰብዓዊ መብትን ገድቧል” ሲል በዛሬው ዕለት ዝርዝር ሪፖርት አውጥቷል።

“የኢትዮጵያ መንግሥት ሆን ብሎ በተቀነባበረና ሕገወጥ በሆነ መንገድ ማኅበራዊ ሚዲያን፣ የዜና ማሰራጫና ድረ ገፆችን በመዝጋት የመንግስት ወታደሮች ለተቃውሞ በወጡ ሰዎች ላይ የሚፈጽሙትን የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች እንዳይታዩ አድጓል። በዚህ ድርጊትም ዜጎች ኢንተርኔት የማግኘት መብታቸው ተጠሷል። በተጨማሪም በሀገሪቱ ውስጥ የሚፈፀሙ ሌሎች የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች ለዓለም እንዳይታዩ አፍኗል” ብሏል።

የኢትዮጵያ መንግሥት በበኩሉ “ሪፖርቱ የመንግሥትን ምላሽ ያላካተተ የአንድ ወገን ሪፖርት ነው” ብሎታል።

ጽዮን ግርማ ያዘጋጀችውን ዝርዝር ዘገባ ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ።

javascript:void(0)

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: