ህዝባዊ ቁጣ ሲዳሰስ

እንደ ቋያ እሳት ውስጥ ውስጡን ሲግም የቆየው የ25 ዓመቱ ህዝባዊ ትግል ዛሬ የሚገኝበት የመጨረሻው መጀመሪያ ደረጃ እንዲደርስ መነሻ ምክንያት የሆነቺውና የታመቀውን የህዝብ ብሶት ያገነፈለቺው ኮለኔል ደመቀ በአጋዚ ታጣቂዎች ላይ የተኮሳት የመጀመሪያ ጥይት ነች ብል የተሳሳትኩ አይመስለኝም…

ጎንደር የተለኮሰው የተቃውሞ ችቦ ፤ ወደ ጎጃም ተሻግሮ ፤ በአዳማና አካባቢው ሰነባብቶ፤ ሸገር እንደሚገባ ሲጠበቅ በድንገት አሃጉር ተሻግሮ በላቲን አሜሪካ ሪዮ ዲጄኔሮ ላይ ተከሰተ። ወቅቱ የፈጠረው ሌላው ጀግና ፈይሳ ሌሊሳ በቢሊዮን ለሚቆጠረው የአለማችን ህዝብ የወያኔን ነውርና ገበና አጋለጠ። ህዝባዊ ትግሉ ዳግም ላይዳፈን ተቀጣጠለ። ወያኔ አሁንም መግደሉን ቀጠለ…

#Ethiopia #EthiopiaProtests #OromoProtests #AmharaProtests

እንደ ቋያ እሳት ውስጥ ውስጡን ሲግም የቆየው የ25 ዓመቱ ህዝባዊ ትግል ዛሬ የሚገኝበት የመጨረሻው መጀመሪያ ደረጃ እንዲደርስ መነሻ ምክንያት የሆነቺውና የታመቀውን የህዝብ ብሶት ያገነፈለቺው ኮለኔል ደመቀ በአጋዚ ታጣቂዎች ላይ የተኮሳት የመጀመሪያ ጥይት | Ethiopian News in Amharic
ECADFORUM.COM
Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: