ሠማያዊ ፓርቲ ያካሄደው ሠላማዊ ሰልፍ

ኢትዮጵያ

የሠማያዊ ፓርቲ ዛሬ አዲስ አበባ ላይ ባካሄደው ሠላማዊ ሠልፍ መንግሥት እየተከተለው ነው ያለውን ብልሹ የአስተዳደር ሥርዓት፣ ሙስናና ደካማ የመሠረተ-ልማት አቅርቦት ያሻሽል ሲል ጠየቀ።

Demonstration der Blue Party in Addis Abeba, Äthiopien

የሠማያዊ ፓርቲ ዛሬ አዲስ አበባ ላይ ያካሄደው ሠላማዊ ሰልፍ ካዛንቺስ ከሚገኘው የሠማያዊ ፓርቲ ጽ/ቤት ተነስቶ፣ በባልደራስ በማሳበር በየካ ክ/ከተማ ወረዳ 8፣ ቀበሌ 08 አጠገብ በሚገኘው ሜዳ መጠናቀቁን ዘጋቢያችን ገልጾልናል። ሠልፉን በቦታው የተከታተለው የአዲስ አበባው ወኪላችን ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር ቀጣዩን ዘገባ አጠናቅሮ ልኮልናል።

ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር

ማንተጋፍቶት ስለሺ

AUDIOS AND VIDEOS ON THE TOPIC

ሠማያዊ ፓርቲ ያካሄደው ሠላማዊ ሰልፍ

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: