ታሪካዊ የተቃውሞ ድምጽ ጥሪ! ዳር ድንበር ሲቆረስ ዝም ብለን አናይም!

 

January 11, 2014

ጸረ ኢትዮጵያ የሆነዉ ዘረኛዉ የወያኔ አገዛዝ አባቶቻችን በደማቸዉ አስከብረዉ ያቆዩትን ያገራችንን ዳር ድንበር ለግዚያዊ የፖለቲካ ጥቅም ሲል አሳልፎ እየሰጠ ያለ መሆኑ ለሁላችንም ግልጽ ነዉ። ሰሞኑን የሱዳኑን የአልበሺር ስርኣት ለማስደሰት እና ተባባሪው ለማድረግ ኢትዮጵያዊ ዜጎቻችንን ለዘመናት ከኖሩበት ቀያቸው እያፈናቀለ 1200 ኪ.ሜ. የሚሆን የድንበር ክልል ለመለገስ እየተዘጋጀ ይገኛል። በመሆኑም ይህ ሀገርን የመሸጥ፤ የመክዳት ድርጊት በኢትዮጵያ ህዝብ እና በታሪክ ተቀባይነት እንደማይኖረው እንዲሁም ይዋል ይደር እንጂ ህዝባችን ይህን ዳር ድንበር እንደሚያስመልስ ለአለም ህብረተሰብ በዋናነትም ለሱዳን ህዝብ ለማሳወቅ በሱዳን ኤምባሲ በመቀጠልም በወያኔ ኤምባሲ ፊት ለፊት በተጠራዉ ሰላማዊ ሰልፍ ላይ በመገኘት የዜግነት ታሪካዊ ግዴታችንን እንወጣ። ድምጹን ማሰማት ለማይችለው ህዝባችን እና በግፍ ለሚፈናቀሉት ወግኖቻችን ድምጽ እንሁናቸው

TPLF regime is to hand over legitimate Ethiopian territory to Sudan

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: