freedom for Ethiopia people
ሴፕቴምበር 28 በኦስሎ ኖርዌይ የግንቦት ሰባት ህዝባዊ ሃይልን ለመርዳት በተዘጋጀው የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም ላይ የህዝባዊ ሃይሉ ከፍተኛ አመራር ኮማንደር አሰፋ ማሩ እና አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ የ ግንቦት 7 የፍትህ፣የነጻነትና የዴሞክራሲ ዋና ጸሃፊ በመገኘት ከሃገር ወዳድ ኢትዮጵያዊያን ጋር ሰፊ ውይይት አድርገዋል። በዕለቱ የነበረው ታዳሚም ከውይይቱ በኋላ በገቢ ማሰባሰቢያው ላይ በመሳተፍ በስጦታ እና ጨረታ ብቻ 408 ,633.85 የኖርዌጅያን ክሮነር የተገኘ ሲሆን ። ይህ ገቢ የምግብ ሺያጭ ፣ የመግቢያ ትኬት፣ የቲሸርት ሺያጭ እንዲሁም የተለያዩ ባህላዊ ቁሳቁሶች ሺያጭን ሳይጭምር የተገኘ ገቢ በመሆኑ ታዳሚውን ያኮራና በአውሮፓና በሌሎች ሃገራት ለሚገኙ ኢትዮጵያንም በአርዕያነት የሚጠቀስ ተግባር ሆኖ ተመዝግቧል::
Andargachew Tsige,the secretary of the opposition ginbot 7 movement and commander Assefa Maru ,Ginbot 7 popular force higher adminster
Fill in your details below or click an icon to log in:
You are commenting using your WordPress.com account. ( Log Out / Change )
You are commenting using your Google+ account. ( Log Out / Change )
You are commenting using your Twitter account. ( Log Out / Change )
You are commenting using your Facebook account. ( Log Out / Change )
Connecting to %s
Notify me of new comments via email.